• Striving for eco industrial park
logo

ማስታወቂያ

ማስታወቂያ

የፋብሪካ ሼዶች እና ማሽነሪዎች ወደ ምርት ለሚገቡ ድርጅቶች በውድድር ለ3ተኛ ወገን ለማስተላለፍ የቀረበ ጥሪ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን (IPDC) በሀዋሳ እና በደብረ ብርሀን ልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች ውስጥ በተለያዩ ምክንያቶች ምርት ያቆሙ የፋብሪካ ሼዶች ውስጥ የሚገኙ ማሽነሪዎችንና ሌሎች ንብረቶችን በመጠቀም ወደ ምርት ስራ ለመግባት ፍላጎት ላላቸው ድርጅቶች በውድድር ለ3ተኛ ወገን ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡

 

በውድድር ለሶስተኛ ወገን ለማስተላለፍ የቀረቡ ማምረቻ ፋብሪካዎች

 

1. የምርት ዓይነት:-ጨርቃ ጨርቅ (የውስጥ ልብስ፣ ፓካውት እና ቲሸርት)

የልዩ ኢኮኖሚ ዞኑ ስም:-ሀዋሳ ልዩ ኢ/ዞን

የፋብሪካ ሼድ ብዛት:-1

ጠቅላላ ስፋት/ሜ.ካሬ:-5,500

 

*************************

2. የምርት ዓይነት:-የህጻናት ዳይፐር

የልዩ ኢኮኖሚ ዞኑ ስም:-ሀዋሳ ልዩ ኢ/ዞን

የፋብሪካ ሼድ ብዛት:-1

ጠቅላላ ስፋት/ሜ.ካሬ:-5,500

*************************

 

3. የምርት ዓይነት:-ካልሲ (የጨርቅ)

የልዩ ኢኮኖሚ ዞኑ ስም:-ሀዋሳ ልዩ ኢ/ዞን

የፋብሪካ ሼድ ብዛት:-1

ጠቅላላ ስፋት/ሜ.ካሬ:-5,500

*************************

 

4. የምርት ዓይነት:-ሌብሊንግ

የልዩ ኢኮኖሚ ዞኑ ስም:-ሀዋሳ ልዩ ኢ/ዞን

የፋብሪካ ሼድ ብዛት:-1

ጠቅላላ ስፋት/ሜ.ካሬ:-2750

*************************

 

5. የምርት ዓይነት:-ጨርቃ ጨርቅ (ቲሽርት፣ ሸሚዝ)

የልዩ ኢኮኖሚ ዞኑ ስም:-ሀዋሳ ልዩ ኢ/ዞን

የፋብሪካ ሼድ ብዛት:-1

ጠቅላላ ስፋት/ሜ.ካሬ:-11,000

*************************

 

6. የምርት ዓይነት:-ጨርቃ ጨርቅ (ጡት ማስያዣ)

የልዩ ኢኮኖሚ ዞኑ ስም:-ሀዋሳ ልዩ ኢ/ዞን

የፋብሪካ ሼድ ብዛት:-2

ጠቅላላ ስፋት/ሜ.ካሬ:-11,000

*************************

 

7. የምርት ዓይነት:-ጨርቃ ጨርቅና አልባሳት (ፓንት፣ የውስጥ ልብስ)

የልዩ ኢኮኖሚ ዞኑ ስም:-ሀዋሳ ልዩ ኢ/ዞን

የፋብሪካ ሼድ ብዛት:-2

ጠቅላላ ስፋት/ሜ.ካሬ:-11,000

************************

 

8. የምርት ዓይነት:-ጨርቃ ጨርቅ (ቲሸርት፣ ሸሚዝ)

የልዩ ኢኮኖሚ ዞኑ ስም:-ሀዋሳ ልዩ ኢ/ዞን

የፋብሪካ ሼድ ብዛት:-1

ጠቅላላ ስፋት/ሜ.ካሬ:-5,500

 

*************************

9. የምርት ዓይነት:-ጨርቃ ጨርቅና አልባሳት

የልዩ ኢኮኖሚ ዞኑ ስም:-ደብረ ብርሃን ልዩ ኢ/ዞን

የፋብሪካ ሼድ ብዛት:-2

ጠቅላላ ስፋት/ሜ.ካሬ:-11,000

 

 

📌 ዋና መረጃ

• ቦታ፡ ሀዋሳ እና ደብረ ብርሀን ልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች

• የመመዝገቢያ ጊዜ፡ 15 ቀናት

• የማመልከቻ መንገድ፡ የፕሮጀክት ፕሮፖዛል በአካል ማቅረብ

• የማቅረቢያ ቦታ፡ ቂሊንጦ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ውስጥ በሚገኘው የIPDC ዋና መ/ቤት

📣 ማስታወሻ

የልዩ ኢኮኖሚ ዞኖችን መስፈርት የሚያሟሉ፣ ለምርት ዝግጁ የሆኑ እና በውድድር መርሀ ግብር መሳተፍ ይችላሉ፡፡ #IPDC

#PMOEthiopia

#striving_for_eco_industrial_park

#industrialpark

#ecoindustrialpark

#Investment

#ForeignDirectInvestment

#Importsubstitution

#exportprocessingzone

#SpecialEconomicZones

#madeinethiopia

#madein

#exportprocessingzone

#SpecialEconomicZones

#madeinethiopia

#madein

#InvestInEthiopia

#InvestEthiopia

#HawassaSEZ

#TextileHub

#PlugAndPlay

#AfricaRising

#manufactureinafrica

#GoldenOpportunity

#TechManufacturing

#InvestEthiopia

#FDIReady

#StrategicInvestments

#TechManufacturing

#PharmaHubAfrica

#FDIReady

#EastAfricaSEZ

#GoldenOpportunity

#HawassaSEZ

#InvestEthiopia

#itparks

#information

#informationtechnology

#innovation

#InnovationInAction

#russia

#russiaembassyinaddisababa

በዌብሳይት - https://ipdc.gov.et/

በፌስቡክ - https://www.facebook.com/IPDCEthiopiaofficial

በትዊተር (ኤክስ) - https://x.com/EthiopiaIpdc

በቴሌግራም - https://t.me/ipdcofficial

በሊንክድ ኢን - https://www.linkedin.com/company/ipdcethiopiaofficial

በኢንስታግራም - https://www.instagram.com/ipdc_et

በዩቲዩብ - https://www.youtube.com/@IPDCETHIOPIA

በቲክቶክ - https://www.tiktok.com/@ipdc_ethiopia

በቴሌግራም ቦት፡- https://t.me/ipdctchatbot

በዋትስአፕ፡- https://whatsapp.com/channel/0029VakCUHKJP21D0s3OEB30