በቂሊንጦ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን በፋርማሲዩቲካል የኢንቨስትመንት ዘርፍ የሚሰማሩ ከ10 በላይ ባለሃብቶች የግንባታ ስራዎችን በማከናወን ላይ ይገኛሉ፡፡
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በሚያስተዳድራቸው ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ውስጥ ምቹ የስራ ከባቢ ለመፍጠር በሰላምና ጸጥታ ዘርፍ የተሰማሩ አካላትን አቅም የማጎልበት ስራዎች ላይ ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
በ2017 በጀት ዓመት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከኪሳራ ወጥቶ ትርፋማ መሆን መቻሉ አበረታች መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ዋና ስራ አስፈጻሚ ብሩክ ታዬ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ያለውን የኢንቨስትመንት ፍሰት ለማሳደግና ለባለሃብቶች የገበያ መዳረሻን ለማስፋት የቁልፍ ባለድርሻ አካላት የነቃ ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑ ተገልጿል፡፡