የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀሙን በጅማ በመገምገም ላይ ይገኛል
የእቅድ አፈፃፀሙን የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር)፤የማኔጅመንት አባላት እንዲሁም መምሪያ ኃላፊዎች በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል፡፡
የኮርፖሬሽኑ የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ በንግግር የከፈቱት የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ ግምገማው ከባለፈው አመት አፈጻጸም በተጨማሪ በቀጣይ 5 ዓመታት ኮርፖሬሽኑ የሚመራበት ስትራቴጅ እቅድ ላይ ትልቅ ውይይት እንደሚካሄድ ጠቁመዋል፡፡
እቅዱ የኮርፖሬሽኑ ቀጣይ መዳረሻን የሚያሣይ መሆኑን የጠቆሙት ዋና ስራ አስፈጻሚው በርካታ ባለድርሻ አካላትን ባሳተፈ መልኩ መዘጋጀቱን ገልጸው ስትራቴጅክ እቅዱ ወደ ስራ የገባበትና ለቀጣይ የተሻለ እንዲሰራ የሚያግዝ በመሆኑ ለየት ባለ መልኩ ተቋሙ ወደ ፊት ያራምደዋል ብለዋል ዶ/ር ፍስሃ በመክፈቻው ንግግራቸው፡፡
በግምገማ መድረኩ በበጀት ዓመቱ በኮርፖሬሽኑ እና በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች የተከናወኑ ዋና ዋና የሪፎርም ተግባራትን በመገምገም ለቀጣዩ በጀት ዓመት ዋና ዋና ተግባራት ላይ አቅጣጫ የሚሰጥበት ይሆናል።
#IPDC10thAnniversary
#anniversary
#IPDC
#PMOEthiopia
#striving_for_eco_industrial_park
#industrialpark
#ecoindustrialpark
#Investment
#ForeignDirectInvestment
#Importsubstitution
#exportprocessingzone
#SpecialEconomicZones
#madeinethiopia
#madein
#exportprocessingzone
#SpecialEconomicZones
#madeinethiopia
#madein
#InvestInEthiopia
#InvestEthiopia
#HawassaSEZ
#TextileHub
#PlugAndPlay
#AfricaRising
#manufactureinafrica
#agroprocessing
#jimmaspecialeconomiczone
በዌብሳይት - https://ipdc.gov.et/
በፌስቡክ - https://www.facebook.com/IPDCEthiopiaofficial
በትዊተር (ኤክስ) - https://x.com/EthiopiaIpdc
በቴሌግራም - https://t.me/ipdcofficial
በሊንክድ ኢን - https://www.linkedin.com/company/ipdcethiopiaofficial
በኢንስታግራም - https://www.instagram.com/ipdc_et
በዩቲዩብ - https://www.youtube.com/@IPDCETHIOPIA
በቲክቶክ - https://www.tiktok.com/@ipdc_ethiopia
በቴሌግራም ቦት፡- https://t.me/ipdctchatbot
በዋትስአፕ፡- https://whatsapp.com/channel/0029VakCUHKJP21D0s3OEB30