በኢትዮጵያ የፋርማሲዩቲካል ኢንቨስትመንት ዘርፉን ቻይናውያን ባለሃብቶች ገብተው እንዲሰሩ ትኩረት ሰጥተን እንሰራለን:- የቻይና አፍሪካ የጤና እንክብካቤ ትብብር ልዑካን
በኢትዮጵያ የፋርማሲዩቲካል ኢንቨስትመንት ዘርፍ ቻይናውያን ባለሃብቶች በሰፊው እንዲሳተፉ ትኩረት ሰጥተው እንደሚሰሩ የቻይና አፍሪካ የጤና አጠባበቅ ትብብር ልዑካን አባላት ገለጹ፡፡
የልኡካን ቡድኑ አባላይ ይህን የገለጹት በቻይና የመድኃኒት እና የጤና ምርቶች ኤምፖርትና ኤክስፖርት ንግድ ምክር ቤት (CCCMHPIE) ምክትል ፕሬዚዳንት ዋንግ ማኦቹን የተመራ የቻይና አፍሪካ የጤና አጠባበቅ ትብብር ልዑካን ቡድን አባላት የኢንዱሰትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በጎበኙበት ወቅት ነው፡፡
የቡድኑ አባላት በኮርፖሬሽኑ በነበረው ቆይታ የቂሊንጦ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኑን አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴ ከመመልከቱ በተጨማሪ በፋርማሲዩቲካል ዘርፍ ስለሚሰጡ የተለያዩ ማበረታቻዎች በልዩ የኢኮኖሚ ዞኑ ስራ አስኪያጅ አቶ ቶሎሳ በዳዳ ገለጻ የተደረገላቸው ሲሆን በልዩ የኢኮኖሚ ዞኑ በስራ ላይ የሚገኙ ኩባንያዎች የስራ እንቅስቃሴም ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡
“We will work to bring Chinese investors into Ethiopia’s pharmaceutical sector,” - China-Africa Health Cooperation Delegates
Members of the China-Africa Health Cooperation delegation stated that they are working with strong emphasis to encourage Chinese investors to participate in Ethiopia’s pharmaceutical sector.
This was revealed during a visit by the delegation led by Wang Maochun, Vice President of the China Chamber of Commerce for Import and Export of Medicines and Health Products (CCCMHPIE), to the Industrial Parks Development Corporation (IPDC).
During their visit, the delegation members observed the overall activities of the Kilinto Special Economic Zone, and received a detailed briefing from Tolosa Bedada, the Manager of the Zone, regarding the various incentives provided in the pharmaceutical sector.
In addition, the delegation visited companies operating within the Special Economic Zone to observe their activities firsthand.
#StrategicInvestment
#GoldenOpportunity
#TechManufacturing
#InvestEthiopia
#GoldenOpportunity
#FDIReady
#StrategicInvestments
#TechManufacturing
#PharmaHubAfrica
#FDIReady
#EastAfricaSEZ
#GoldenOpportunity
#KilintoSEZ
#InvestEthiopia
#IPDC10thAnniversary
#anniversary
#IPDC
#PMOEthiopia
#striving_for_eco_industrial_park
#industrialpark
#ecoindustrialpark
#Investment
#ForeignDirectInvestment
#Importsubstitution
#exportprocessingzone
#SpecialEconomicZones
#madeinethiopia
#madein
#exportprocessingzone
#SpecialEconomicZones
#madeinethiopia
#madein
#InvestInEthiopia
#InvestEthiopia
#HawassaSEZ
#TextileHub
#PlugAndPlay
#AfricaRising
#manufactureinafrica
#agroprocessing
#kilintospecialeconomiczone
በዌብሳይት - https://ipdc.gov.et/
በፌስቡክ - https://www.facebook.com/IPDCEthiopiaofficial
በትዊተር (ኤክስ) - https://x.com/EthiopiaIpdc
በቴሌግራም - https://t.me/ipdcofficial
በሊንክድ ኢን - https://www.linkedin.com/company/ipdcethiopiaofficial
በኢንስታግራም - https://www.instagram.com/ipdc_et
በዩቲዩብ - https://www.youtube.com/@IPDCETHIOPIA
በቲክቶክ - https://www.tiktok.com/@ipdc_ethiopia
በቴሌግራም ቦት፡- https://t.me/ipdctchatbot
በዋትስአፕ፡- https://whatsapp.com/channel/0029VakCUHKJP21D0s3OEB30