የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 6 ወራት እቅድ አፈፃፀሙን በአዳማ ከተማ በመገምገም ላይ ይገኛል
የእቅድ አፈፃፀሙን የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) ፤የማኔጅመንት አባላት እንዲሁም የስራ መሪዎችና የልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች ስራ አስኪያጆች በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል፡፡
የኮርፖሬሽኑ የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ በንግግር የከፈቱት የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) ግምገማው የ 5 ዓመታት ስትራቴጅክ እቅዱን እንዴት እንደተተገበረ የሚታይበትና አንድ እርምጃ የተኬደበት መሆኑን ገልጸዋል፡፡
የበጀት አመቱ የመጀምሪያ 6 ወራት እቅድ አፈጻጸሙ የስትራቴጅክ እቅዳችን በትክክለኛው መንገድ ላይ መጓዙን ማሳያ ስለሆኑ በግምገማው የሚነሱ ነጥቦችን በመውሰድ በቀጣይ የተሻለ ስራ ለመስራት የሚያስችል መሆን እንዳለበትም ዋና ስራ አስፈጻሚው ጠቁመዋል፡፡
በግምገማ መድረኩ ባለፉት 6 ወራት በኮርፖሬሽኑ እና በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች የተከናወኑ ዋና ዋና የስትራቴጅክ እቅዱ ግቦችን በመገምገም ለቀጣይ ግማሽ በጀት አመት ዋና ዋና ተግባራት ላይ አቅጣጫ የሚሰጥበት ይሆናል።
#IPDC
#PMOEthiopia
#ecospecialeconomiczone
#Investment
#ForeignDirectInvestment
#Importsubstitution
#exportprocessingzone
#SpecialEconomicZones
#madeinethiopia
#InvestInEthiopia
#InvestEthiopia
#bolelemiSEZ
#kilintoSEZ
#addisindustryvillage
#informationtechnologypark
#AdamaSEZ
#jimmaSEZ
#HawassaSEZ
#debrebirhanSEZ
#bahirdarSEZ
#kombolchaSEZ
#Arertiindustrypark
#MekeleSEZ
#DDFTZ
#semeraSEZ
#textilehub
#PlugAndPlay
#AfricaRising
#manufactureinafrica
#GoldenOpportunity
#TechManufacturing
#fdiready
#StrategicInvestments
#TechManufacturing
#pharmahubafrica
#eastafricasez
#GoldenOpportunity
#itparks
#information
#informationtechnology
#InnovationLeadership
#InnovationInAction
#solarpanels
በዌብሳይት - https://ipdc.gov.et/
በፌስቡክ - https://www.facebook.com/IPDCEthiopiaofficial
በትዊተር (ኤክስ) - https://x.com/EthiopiaIpdc
በቴሌግራም - https://t.me/ipdcofficial
በሊንክድ ኢን - https://www.linkedin.com/company/ipdcethiopiaofficial
በኢንስታግራም - https://www.instagram.com/ipdc_et
በዩቲዩብ - https://www.youtube.com/@IPDCETHIOPIA
በቲክቶክ - https://www.tiktok.com/@ipdc_ethiopia
በቴሌግራም ቦት፡- https://t.me/ipdctchatbot
በዋትስአፕ፡- https://whatsapp.com/channel/0029VakCUHKJP21D0s3OEB30