• Striving for eco industrial park
logo
  • by admin
  • 0 Comments
  • 6 months ago
  • 1293 Views

ልዩ ኢኮኖሚ ዞኑ በጥራት ስራ አመራር ስርዓት ዘርፍ (QMS) እውቅና ተሰጠው

ሃዋሳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን በጥራት ስራ አመራር ስርዓት ዘርፍ (quality management system ISO 9001-2015) ከኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት እውቅና ተሰጥቶታል፡፡

  • by admin
  • 0 Comments
  • 6 months ago
  • 940 Views

ከጀርመን እና ከእንግሊዝ ኤምባሲዎች የተውጣጡ ከፍተኛ ልኡካን ቡድን አባላት ሃዋሳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞንን ጎበኙ

በኢትዮጵያ የጀርመን እና የእንግሊዝ ኤምባሲ ከፍተኛ የልኡካን ቡድን  አባላት በሀዋሳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን በጀርመን ተራድኦ ድርጅት (GIZ) እየተከናወኑ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል፡፡

  • by admin
  • 0 Comments
  • 6 months ago
  • 526 Views

የብሄራዊ የአምራች ኢንዱስትሪ ካውንስል አባላት የሃዋሳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞንን ጎበኙ

በጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ (ዶ/ር) የማክሮ ኢኮኖሚ አማካሪ አምባሳደር ግርማ ብሩ የተመራ የብሄራዊ የአምራች ኢንዱስትሪ ካውንስል አባላት በሐዋሳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን የመስክ ምልከታ አድርገዋል።

  • by admin
  • 0 Comments
  • 6 months ago
  • 419 Views

በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ያለውን የኢንቨስትመንት ፍሰት ለማሳደግ በዘርፉ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን በቅንጅት መፍታት እንደሚገባ  ተገለጸ

በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች የአምራች ኢንዱስትሪ ተግዳሮቶችን ለመፍታት እና የኢንቨስትመንት ፍሰቱን ለማሳደግ የዘርፉ ባለድርሻ አካላት ተቀናጅተው መስራት እንዳለባቸው  የጠቅላይ ሚኒስትር  ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) የማክሮ ኢኮኖሚ ዘርፍ አማካሪ እና የብሄራዊ አምራች ኢንዱስትሪ ካውንስል ሰብሳቢ  አምባሳደር ግርማ ብሩ ገለጹ፡፡