• Striving for eco industrial park
logo
  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 1 year ago
  • 878 Views

የዚምባብዌ የገንዘብ፤የኢኮኖሚ ልማት እና ኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን ሚኒስቴር የልዑካን ቡድን አባላት የቦሌ ለሚ እና ቂሊንጦ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችን ጎበኙ

ለልምድ ልውውጥ ተልዕኮ ኢትዮጵያ የሚገኙት የዚምባብዌ የገንዘብ፤ የኢኮኖሚ ልማት እና ኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን ሚኒስቴር የልዑካን ቡድን አባላት የቦሌ ለሚ እና ቂሊንጦ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችን ጎብኝተዋል፡፡

  • by admin
  • 0 Comments
  • 1 year ago
  • 1175 Views

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የክረምት በጎ ፍቃድ መርሃ ግብር በድሬዳዋ አስጀመረ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) እና  ከፍተኛ አመራሮች የኮርፖሬሽኑ 2018 ዓ.ም የክረምት በጎ ፍቃድ መርሃ ግብር በድሬዳዋ አስጀምረዋል፡፡

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 1 year ago
  • 912 Views

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ሐዋሳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ የሚገኘውን ቶዮ ሶላር ጎበኙ

የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በሐዋሳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ የሚገኘውን ቶዮ ሶላር ዛሬ ጎብኝተዋል፡፡

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 1 year ago
  • 645 Views

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከፍተኛ አመራሮች የይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱሰትሪ ፓርክን ጎበኙ

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) የተመራ የኮርፖሬሽኑ ከፍተኛ አመራሮችች ቡድን የይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱሰትሪ ፓርክን ጎበኘ፡፡