ኮርፖሬሽኑ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት ከ992 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ አገኘ
የኮርፖሬሽኑ የ2016 በጀት ዓመት የ6 ወራት እቅድ አፈፃፀም
የድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና የታሰበለትን ሀገራዊ ዓላማ ለማሳካት እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት አበረታች መሆናቸው ተገለፀ
በግማሽ ዓመቱ የተመዘገቡ ውጤቶችን አጠናክሮ ማስቀጠልና በቀጣይ መሻሻል ለሚገባቸው ጉዳዮች ትኩረት መስጠት ይገባል ተባለ