በየዓመቱ ከ100 ሚሊዮን ዶላር በላይ ለግዢ ወጪ የሚደረግባቸውን ክትባቶች በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለማምረት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ
ተቀማጭነታቸውን ቤላሩስ ያደረጉ ለማዕድን ማውጣት አገልግሎት የሚውሉ መኪኖችን እና የሞተር ክፍሎችን እንዲሁም የህክምና ቁሳቁሶችን የሚያመርቱ ኩባንያዎች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ለማምረት ፍላጎት እንዳላቸው ገለፁ
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ በቻይና የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ከሆኑት አምባሳደር ተፈራ ደርበው እና የስራ ባልደረቦቻቸው ጋር ተወያይተዋል
በጅቡቲ የንግድ ሞክር ቤት ፕሬዚዳንት የተከበሩ የሱፍ ሙሳ ዳዋሌህ የተመራ ልዑካን ቡድን የቂሊንጦ እና ቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን ጎብኝቷል።