የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታ አስተዳደር ወደ ኢትዮጵያ መዛወሩን ተከትሎ የኮርፖሬሽኑን የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 6 ወራት እቅድ አፈጻጸምን ለመጀመሪያ ጊዜ ገምግሟል፡፡
ለአካባቢ ጥበቃ እና ለጥራት ትኩረት ተሰጥቶ የሚመረት ምርት በዓለም ዓቀፍ ገበያ ውስጥ ተፈላጊ መሆኑን የእንግሊዝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንጄላ ሬይነር ገለጹ፡፡
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በሚያስተዳድራቸው ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች የአርሶ አደሮችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰሩ ያሉት ስራዎች አበረታች መሆናቸውን በተባበሩት መንግስታት የዓለም የምግብና የእርሻ ድርጅት ዳይሬክተር ጀኔራል ኩ ዶንግዩን ገለፁ።
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በሚቀጥሉት 10 አመታት ልዩ ኢኮኖሚ ዞኖችን በሀገር ውስጥ ከማስፋፋት በተጨማሪ በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ዞኖቹን በማልማት ለአህጉራዊ ኢኮኖሚያዊ ትስስር የበኩሉን አዎንታዊ ሚና የሚጫወት ግዙፍ የመንግስት የልማት ድርጅት እንደሚሆን የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ፍሰሃ ይታገሱ ገለጹ፡፡