• Striving for eco industrial park
logo
  • by admin
  • 0 Comments
  • 6 months, 2 weeks ago
  • 590 Views

በልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችና ኢንዱስትሪ ፓርኮች አስተዋጽኦ እና ተግዳሮቶች ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ ተካሄደ

በኢትዮጵያ የሚገኙ  ልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ለሀገር ልማት ያበረከቱትን አስተዋጽኦ እና ሊያጋጠሙ በሚችሉ ተግዳሮቶች ዙሪያ ትኩረቱን ያደረገ  የምርምር ወርክሾፕ ተካሂዷል።

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 6 months, 2 weeks ago
  • 565 Views

ለኮርፖሬሽኑ አመራሮች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ

‘በኮርፖሬት ኢንተርፐርነርሺፕ’ እና አስቻይ ስነምህዳር ግንባታ አስፈላጊነት ላይ በማተኮር ለኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ሲሰጥ የቆየው የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ተጠናቋል፡፡

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 6 months, 2 weeks ago
  • 567 Views

የኮርፖሬሽኑ አመራሮች ጊዜውን የዋጀ አመራር ለመስጠት የሚረዳ ስልጠና መውሰድ ጀመሩ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ተቋሙን በተለዋዋጭ ዓለማዊ ሁኔታ ውስጥ ውጤታማ በሆነ አግባብ ለመምራት የሚረዳ ስልጠና መውሰድ ጀመሩ፡፡

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 6 months, 4 weeks ago
  • 719 Views

የኢትዮጵያ ኢንቪስትመት ሆልዲንግ አመራሮች የድሬዳዋ ነጻ ንግድ ቀጠናን የስራ እንቅስቃሴ ጎበኙ

በኢትዮጵያ ኢንቪስትመት ሆልዲንግ ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሀብታሙ ኃይለሚካኤል የተመራ የአመራሮች ቡድን የድሬዳዋ ነጻ ንግድ ቀጠናን የስራ እንቅስቃሴ ተዘዋውረው ጎበኙ፡፡