"ኮርፖሬሽኑ ተግባራዊ ያደረገው ሪፎርም ሙሉ ለሙሉ ውጤታማ እንዲሆን የባለድርሻ አካላት ሚና ወሳኝ ነው" - አክሊሉ ታደሰ
የኮርፖሬሽኑ የባለድርሻ አካላትና የባለሀብቶች ፎረም
ኮርፖሬሽኑ በአይነቱና በግዝፈቱ የመጀመሪያ የሆነውን የኢንቨስተሮችና የባለድርሻ አካላት የጋራ ፎረም በነገው እለት ይካሄዳል።
ተቀማጭነቱን በሩሲያ ፌደሬሽን ኦሪዮል ግዛት ያደረገ ግዙፍ የአግሮ ፕሮሰሲንግ ግሩፕ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ሊያመርት ነው