• Striving for eco industrial park
logo
  • by admin
  • 0 Comments
  • 2 years, 5 months ago
  • 1200 Views

በኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ የተመራው ልዑክ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በዱባይ ከኢትዮጵያ ቆንፁል ጀነራል አክሊሉ ከበደ ጋር ተወያየ

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ የተመራው ልዑክ በተባበሩት አረብ አምሬቶች በዱባይ የኢትዮጵያ ቆንስል ጀነራል ከሆኑት አክሊሉ ከበደ ጋር ተወያየ

  • by admin
  • 0 Comments
  • 2 years, 5 months ago
  • 1120 Views

የኮርፖሬሽኑ አመራሮች በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያካሄዱ ነው

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ የተመራ ልዑክ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የስራ ጉብኝት እያካሄደ ነው

  • by admin
  • 0 Comments
  • 2 years, 5 months ago
  • 1399 Views

ክትባቶችን በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለማምረት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ

በየዓመቱ ከ100 ሚሊዮን ዶላር በላይ ለግዢ ወጪ የሚደረግባቸውን ክትባቶች በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለማምረት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ

  • by admin
  • 0 Comments
  • 2 years, 5 months ago
  • 1324 Views

ተቀማጭነታቸውን ቤላሩስ ያደረጉ ኩባንያዎች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ለማምረት ፍላጎት እንዳላቸው ገለፁ

ተቀማጭነታቸውን ቤላሩስ ያደረጉ ለማዕድን ማውጣት አገልግሎት የሚውሉ መኪኖችን እና የሞተር ክፍሎችን እንዲሁም የህክምና ቁሳቁሶችን የሚያመርቱ ኩባንያዎች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ለማምረት ፍላጎት እንዳላቸው ገለፁ