2014 ዓ.ም የገና በዓልን ወደ ሀገር ቤት በመግባት እንዲያከብሩ ለ1ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን ዲያስፖራዎች ጥሪ መቅረቡ ይታወቃል፡፡ ጥሪውንም መነሻ በማድረግ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል ገንብቶ በሚያስተዳድራቸው የኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ዲያስፖራ ባለሀብቶች ኢንቨስት እንዲያደርጉ ሁኔታዎችን አመቻችቷል፡፡
Industrial Parks Development Corporation has donated over 10 million birr to Ethiopian national defense force (ENDF)
Elauto Engineering and Trade PLC's total investment amounts to 700 million birr
Expelling Ethiopia from the AGOA (African Growth and Opportunity Act)