• Striving for eco industrial park
logo
  • by admin
  • 0 Comments
  • 3 months ago
  • 200 Views

የኮርፖሬሽኑ የ10 ዓመታት ጉዞ

የኮርፖሬሽኑ የ10 ዓመታት ጉዞ ለድሬዳዋ ከተማ እድገት  የራሱን አሻራ ማኖር ችሏል፡-ከድር ጁሃር

  • by admin
  • 0 Comments
  • 2 months, 2 weeks ago
  • 185 Views

ኮርፖሬሽኑ ለአህጉራዊ ኢኮኖሚያዊ ትስስር ያለው አዎንታዊ ሚና

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በሚቀጥሉት 10 አመታት ልዩ ኢኮኖሚ ዞኖችን በሀገር ውስጥ ከማስፋፋት በተጨማሪ በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ዞኖቹን በማልማት ለአህጉራዊ ኢኮኖሚያዊ ትስስር የበኩሉን አዎንታዊ ሚና የሚጫወት ግዙፍ የመንግስት የልማት ድርጅት እንደሚሆን የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ፍሰሃ ይታገሱ ገለጹ፡፡

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 1 month, 1 week ago
  • 138 Views

ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ለከተሞች የኢኮኖሚ እድገትና ለኢንዱስትሪ መስፋፋት የተጫወቱት ሀገራዊ ሚና ከፍተኛ ነው:-ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር)

በመላው ሀገሪቱ የተገነቡት ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችና ነፃ የንግድ ቀጠና በሚገኙበት አካባቢ ለሚገኙ ከተሞች የኢኮኖሚ እድገትና ለሀገር ኢንዱስትሪ መስፋፋት ያበረከቱት አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) ገለፁ።