 
                                ባለፉት 6 ወራት ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች ከ55 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ መገኘቱ ተገለጸ
 
                                ኮርፖሬሽኑ ባለፉት 6 ወራት ከ1.9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱ ተገለጸ
 
                                የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታ አስተዳደር ወደ ኢትዮጵያ መዛወሩን ተከትሎ የኮርፖሬሽኑን የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 6 ወራት እቅድ አፈጻጸምን ለመጀመሪያ ጊዜ ገምግሟል፡፡
 
                                በኢንዱስትሪ ፓርኮች አምራች ባለሀብቶችን የመሳብ ስራ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገለጸ።