• Striving for eco industrial park
logo
  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 1 month, 1 week ago
  • 686 Views

የኢትዮጵያ መንግስት የልማት ድርጅቶች ሚና በሀገረ-መንግስት ግንባታ

በኢትዮጵያ ዉስጥ የመንግስት የልማት ድርጅቶች ተብለዉ የሚታወቁ ወደ አርባ (40) ድርጅቶች ሲኖሩ ከለዉጡ መንግስት የፖለቲካና ኢኮኖሚ ሪፎርም በፊት በመንግስት ልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር(Public Enterprises Holding Agency/PEHA) ክትትልና ቁጥጥር ስር ሆነዉ አስተዳዳሪ ቦርድ እየተሾመላቸዉ ባለቤትነታቸዉም የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መንግስት( የገንዘብ ሚኒስቴር) ሆኖ በኢኮኖሚዉ ዉስጥ ሲንቀሳቀሱ ቆይተዋል፡፡

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 1 month, 1 week ago
  • 391 Views

የኮርፖሬሽኑ አመራርና ሰራተኞች 22ኛውን ዓለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀን አከበሩ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና መስሪያ ቤትና በአዲስ አበባ የሚገኙ ቅርንጫፎች የስራ መሪዎችና ሰራተኞች 22ኛውን ዓለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀንን“ትውልድን በሥነ-ምግባር፤ ተቋምን በአሠራር” በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ዝግጅቶች ትናንት አክብረዋል።

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 4 weeks ago
  • 345 Views

ኮርፖሬሽኑ የተቀናጀ የስራ አመራር ስርዓት ስልጠና ለስራ መሪዎች ሰጠ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከአዲስ አበባ ንግድ ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ጋር በመተባበር ዓለም ዓቀፍ ደረጃን ያሟላ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለውን የተቀናጀ የስራ አመራር ስርዓት ለመተግበር የሚያስችል ስልጠና ለዋና መስሪያ ቤት መምሪያ ኃላፊዎች እና ለልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች ስራ አስኪያጆች ሰጥቷል፡፡

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 2 weeks, 6 days ago
  • 209 Views

ነጻ የንግድ ቀጠናው የታለመለትን ሃገራዊ ተልዕኮ እንዲወጣ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ቅንጅት ወሳኝ ነው፦ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር)

የድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጠና የታለመለትን ሃገራዊ ራዕይና ተልዕኮ በአግባቡ እንዲወጣ በዘርፉ ያሉ ባለድርሻ አካላት ትብብርና ተቀናጅቶ መስራት ወሳኝ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡