• Striving for eco industrial park
logo
  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 5 months, 3 weeks ago
  • 392 Views

የእስራኤል ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ገብተው ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎት እንዳላቸው ገለፁ

ከተለያዩ የእስራኤል ኩባንያዎች የተውጣጡ  የቢዝነስ ልዑካን ቡድን አባላት የቦሌ ለሚ ልዩ የኢኮኖሚ ዞንን ጎብኝተዋል።

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 6 months ago
  • 504 Views

መንግስት እየተገበራቸው ያሉ የሪፎርም  ስራዎች ኢትዮጵያን ተቀዳሚ የኢንቨስትመንት መዳረሻ እያደረጋት ይገኛል፦አቶ ዘመን ጁነዲ

በኢትዮጵያ ያለውን የዉጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ፍሰት ለማሳደግ በመንግሥት በኩል የተተገበሩት የሪፎርም ስራዎች ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችን ከፍተኛ መዋለ ነዋይ የሚያፈሱ  ኢንቨስተሮች መዳረሻ ማድረግ መቻሉን የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽንና ማርኬቲንግ ዘርፍ ስራ አስፈፃሚ አቶ ዘመን ጁነዲ ገለፁ ።

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 6 months, 2 weeks ago
  • 714 Views

የድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጠና በሀገር ኢኮኖሚ ላይ አዎንታዊ ሚና እንዲጫወት የዘርፉ ባለድርሻ አካላት የተቀናጀ ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ

የድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጠና በሀገር ኢኮኖሚ ላይ አዎንታዊ ሚና እንዲጫወት ለማስቻል የዘርፉ ቁልፍ ባለድርሻ አካላት የተቀናጀ ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡

  • by admin
  • 0 Comments
  • 6 months, 3 weeks ago
  • 856 Views

በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር  የጅማ ልዩ የኢኮኖሚ ዞንን ጎበኙ

በኢትዮጵያ የቻይና   አምባሳደር ቼን ሃይ የጅማ ልዩ የኢኮኖሚ ዞንን  አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴ ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡