• Striving for eco industrial park
logo
  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 3 months, 1 week ago
  • 321 Views

ነጻ የንግድ ቀጠናው የታለመለትን ሃገራዊ ተልዕኮ እንዲወጣ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ቅንጅት ወሳኝ ነው፦ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር)

የድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጠና የታለመለትን ሃገራዊ ራዕይና ተልዕኮ በአግባቡ እንዲወጣ በዘርፉ ያሉ ባለድርሻ አካላት ትብብርና ተቀናጅቶ መስራት ወሳኝ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 3 months, 1 week ago
  • 483 Views

የማይቋረጥ የኃይል አቅርቦት ለኢንዱስትሪ ልማት የልብ ትርታ ነው - ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር)

የማይቋረጥ የኃይል አቅርቦት ለኢንዱስትሪ ልማትና ለሀገር ኢኮኖሚ እድገት ወሳኝ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) ገለጹ።

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 3 months, 2 weeks ago
  • 431 Views

ኮርፖሬሽኑ የተቀናጀ የስራ አመራር ስርዓት ስልጠና ለስራ መሪዎች ሰጠ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከአዲስ አበባ ንግድ ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ጋር በመተባበር ዓለም ዓቀፍ ደረጃን ያሟላ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለውን የተቀናጀ የስራ አመራር ስርዓት ለመተግበር የሚያስችል ስልጠና ለዋና መስሪያ ቤት መምሪያ ኃላፊዎች እና ለልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች ስራ አስኪያጆች ሰጥቷል፡፡

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 3 months, 2 weeks ago
  • 406 Views

ኮርፖሬሽኑ ኢትዮጵያ በፋርማሲ ዘርፍ ያላትን የኢንቨስትመንት አማራጭ በህንድ እያስተዋወቀ ነው

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ልዑካን ቡድን ኢትዮጵያ በፋርማሲ ዘርፍ ያላትን የኢንቨስትመንት አማራጭ በህንድ ለዓለም አቀፍ ባለሀብቶች እያስተዋወቀ ነው፡፡