ኮርፖሬሽኑ ከሁለት ሀገር በቀል የፋርማሲዩቲካል አምራቾች ጋር የውል ስምምነት ተፈራረመ
"ኮርፖሬሽኑ የሀገር ውስጥ ባለሀብቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ ከዚህ በፊት የነበረውን ቅድመ ክፍያ ከ10በመቶ ወደ 5 በመቶ ዝቅ አድርጓል" - አክሊሉ ታደሰ
ስለ ኮርፖሬሽናችን አዳዲስና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ከታች በተቀመጡ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን ይከታተሉን።
በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከ 1.2 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ፈሰስ ተደርጎበት ለሚገነባ ኩባንያ የመሰረት ድንጋይ ተቀምጧል፡፡