• Striving for eco industrial park
logo
  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 2 months, 1 week ago
  • 519 Views

በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ወራት ለውጪ ገበያ ካቀረበችው ምርቶች ከግማሽ በላዩ በልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች ውስጥ የተመረተ መሆኑ ተገለጸ

ኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ወራት ለውጪ ገበያ ካቀረበችው የአምራች ኢንዱስትሪ ምርቶች ውስጥ ከግማሽ በላዩ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በሚያስተዳራቸው ልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች እና ፓርኮች ውስጥ መመረታቸውን ኮርፖሬሽኑ አስታወቀ፡፡

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 2 months, 1 week ago
  • 474 Views

ባለፉት 6 ወራት ለሀገር ውስጥ ገበያ ከቀረቡ ምርቶች ከ13.4 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተገኘ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወር ለሀገር ውስጥ ገበያ ከቀረቡ ምርቶች ከ13.4 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መገኘቱ ተገለጸ፡፡

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 2 months, 1 week ago
  • 459 Views

ዋና ስራ አስፈጻሚዎቹ የባህር ዳር ልዩ የኢኮኖሚ ዞንን የስራ እንቅስቃሴ ጎበኙ

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ስራ አስፈጻሚ ብሩክ ታየ (ዶ/ር) እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሰሀ ይታገሱ (ዶ/ር) የባህር ዳር ልዩ የኢኮኖሚ ዞንን የስራ እንቅስቃሴ ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 2 months, 1 week ago
  • 166 Views

ኮርፖሬሽኑ ባለፉት 6 ወራት ከ2.7 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ከ2.7 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱ ተገልጿል።