• Striving for eco industrial park
logo
  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 2 months, 1 week ago
  • 156 Views

በመጀመሪያው ግማሽ በጀት  ዓመት ከ377 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ ኢንቨስትመንት መሳብ መቻሉ ተገለጸ፡፡

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ  6 ወራት ከ377  ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ ያስመዘገቡ 64 ባለሃብቶች ኮርፖሬሽኑ በሚያስተዳድራቸው  ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችና ኢንዱስትሪ ፓርኮች መሳብ መቻሉ ተገልጿል፡፡

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 2 months, 2 weeks ago
  • 194 Views

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 6 ወራት እቅድ አፈፃፀሙን በአዳማ ከተማ በመገምገም ላይ ይገኛል

የእቅድ አፈፃፀሙን የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) ፤የማኔጅመንት አባላት እንዲሁም የስራ መሪዎችና የልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች ስራ አስኪያጆች በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል፡፡

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 2 months, 2 weeks ago
  • 245 Views

ኮርፖሬሽኑ ባለፉት 6 ወራት ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች ያስገኘው ገቢ ከእጥፍ በላይ ማደጉ አበረታች መሆኑ ተገለጸ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ባለፉት 6 ወራት ያስመዘገበው የኤክስፖርት እቅድ አፈጻጸም ከእጥፍ በላይ ማደጉ አበረታች መሆኑን የኮርፖሬሽኑ የስራ አመራር ቦርድ ገልጿል፡፡

  • by ipdcadmin
  • 0 Comments
  • 2 months, 3 weeks ago
  • 359 Views

የኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ፓርክ ኮርፖሬሽን አዲሱ የስራ አመራር ቦርድ የመጀመሪያ ሰብሰባውን አደረገ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ተቀጽላ ድርጅት የሆነው የኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ ኮርፖሬሽን አዲሱ የስራ አመራር ቦርድ አባላት የመጀመሪያ ስብሰባቸውን አደረጉ።