ሀያ ስድስት አባላትን ያቀፈ የቻይና ባለሃብቶች የልዑካን ቡድን የቂሊንጦ ልዩ የኢኮኖሚ ዞንን የስራ እንቅስቃሴ ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በሚያስተዳድራቸው ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ያለውን የቻይናውያን ባለሃብቶች ተሳትፎ ለማሳደግ በትኩረት እንደሚሰሩ የቻይና ብሔራዊ የንግድ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ዣንግ ሚን ገለጹ፡፡
በፓኪስታን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ ዲፕሎማት አምባሳደር ሀሚድ አስጋር ካህን የተመራ የቢዝነስ ልዑካን ቡድን አባላት የቂሊንጦ ልዩ የኢኮኖሚ ዞንን ጎብኝቷል፡፡
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ልዑካን ቡድን ኢትዮጵያ በፋርማሲ ዘርፍ ያላትን የኢንቨስትመንት አማራጭ በህንድ ለዓለም አቀፍ ባለሀብቶች እያስተዋወቀ ነው፡፡